ቁርአን ታሪካቸውን የተናገረላቸው 25 ነቢያት
ቁርአን ሰዎችን ወደቀጥተኛው መንገድ እንዲመሩ፣ በምድር ላይ የመገኘታቸውን አላማ አላህን (ሱ.ወ) በብቸኝነት መገዛት እንደሆነ እንዲናገሩ ስላላካቸው 25 ነቢያት ታሪክ ቁርአን ተናግሯል፡፡ ቁርአን በአላህ (ሱ.ወ) ሃይማኖት ላይ ቀጥ እንዲሉ፣ ማሕበረሰብን እንዲያስተካክሉ፣ ሚዛናዊ ፍትሕን እንዲያሰፍኑ ጥሪ የሚያደርጉ አብሳሪና አስጠንቃቂ የሆኑ ነቢያትና መልክተኞች የተላኩላቸው ቢሆኑ እንጂ ከዚህ ሌላ ማንም ሕዝብ እንደሌለ ተናገሯል፡ ፡ እነዚህ ነቢያትና መልእክተኞች ሁሉም ከአላህ (ሱ.ወ) ፍጡራን መካከል እጅግ መልካም የሆኑ ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች ከአላህ (ሱ.ወ) ዘንድ የተላኩ መልእክተኞችና ከአላህ (ሱ.ወ) ፍጡራን መካከል እውነተኞችና ምሉኦች እንደሆኑ ካለመነ የአንድ ሙስሊም እምነት ሊሆን አይችልም፡፡ ቁርአን ስለተወሰኑ ነቢያትና መልእክተኞች ታሪክ ነገሮናል፡፡ የመናገሩ ዋና አላማም ታሪኩ ለሙስሊሞች ምክርና ተግሳፅ እንዲሆን ነው፡፡ የእነዚህ ነቢያትና መልእክተኞች መቋጫና መጨረሻ የሆኑት ሙሐመድ በእሳቸው ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይሁን ናቸው፡፡ ይህ የሃያ አምስቱ ነቢያት አጭር ታሪክ ነው፡፡
Register or Login with your Social Account
Register or Login by Email for free download
OUR ADDRESS
New York
Summerville, SC 29483
Email: xtemos@gmail.com
Phone: +18 (0) 545 77 32
Paris
Capucines, 75009
Email: xtemos@gmail.com
Phone: +18 (0) 545 77 32
CONTACT US
Whether you’re looking for answers, would like to solve a problem, or just want to let us know how we did, you’ll find.
Reviews
There are no reviews yet.