እስልምናን ለማወቅ የሚያነሳሳቸው ነገር ምንድን ነው?

የሰው ልጅ ሃይልና ጉልበቱን ተጠቅሞ አስተሳሰቡን በሌሎች ሰዎች ላይ ለመጫን ይጠቀማል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም የተለያዩ ርዕዮቶችና ሃይማኖቶች በሰዎች አስተሳሰብ ላይ የራሳቸውን አስተሳሰብ ለመጫን ሃይልንና ጉልበትን ይጠቀሙ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ውስጥ በስፋት ስፍሯል፡፡ ለምሳሌ ያህልም አዳዲስ ዓለማትን ለማግኘት በሚደረገው እንቅስቃሴ አቅኚዎች ይህን አስመልከተው ጽፈዋል፡፡ ከእነዚህ አቅኚዎች መካከል ስፔናዊው ቄስ ባርቶሎሜ በሌሎች ላይ እምነትን በሃይል ለመጫን በተደረገው ሂደት የነበረውን አሰቃቂ እልቂት እንዲህ በማለት አስፍሯል፤ ‹‹እነዚህ ቅኝ ገዢዎች በአካባቢው ላይ ከጥንት ጀምሮ የሚኖረውን ሕዝብ እንደሰው አድርገው አይመለከቱም ነበር፡፡ እንዲያውም ከእንስሳት መደብ መካከል እጅግ ዝቅተኛ እንደሆነ እንስሳ ዘርያ አይነት አድርገው ነበር የሚመለከቷቸው፡፡››
A Brief Account of the Destruction of the Indies by Bartolome de las Casas

Register or Login with your Social Account

Register or Login by Email for free download
Please, log in
Description

Double sided A4 color copy paper.

Paper Size: 80-100g

Reviews (0)

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “እስልምናን ለማወቅ የሚያነሳሳቸው ነገር ምንድን ነው?”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

About Great Islamic values

Parturient ut id tellus vulputatre ac ultrlices a part ouriesnt sapien dignissim partu rient a a inter drum vehicula. Ornare metus laoreet tincidunt eros rolem tristique pretium malada.

Cras rhoncus vivamus luctus platea arcu laoreet selm. Curae est condenectus sed hac a parturient vestibulum.

technical description

OUR ADDRESS

New York

56 E. Fieldstone Street
Summerville, SC 29483

Email:  [email protected]
Phone:  +18 (0) 545 77 32

Paris

28 Boulevard des
Capucines, 75009

Email:  [email protected]
Phone:  +18 (0) 545 77 32

CONTACT US

Whether you’re looking for answers, would like to solve a problem, or just want to let us know how we did, you’ll find.

Register

Your personal data will be used to support your experience throughout this website, to manage access to your account, and for other purposes described in our privacy policy.