እንዴት ነው የሚሆነው? የኖቤል ሽልማት እ.ኤ.አ በ1138 ዓ.ል

እ.ኤ.አ ከ630-1430 ዓ.ል እስላማዊው ስልጣኔ በዓለም ላይ ከ800 ዓመታት የበላይ ሆኖ ቀይቷል፡፡ ቋንቋቸው ዐረቢኛ ቋንቋ ከመሆኑ ጋር ሙስሊም ሐገራት በትምህርትና በሳይንስ ዘርፎች በግንባር ቀደም የሚቀመጡ ነበሩ፡፡ በተለይ የሳይንሱ ዘርፍ በእስላማዊው ወርቃማ የእውቀት ዘመናት ኪፍተኛ ደረጃ ደረሷል፡፡ በእነዚህ ወርቃማ ዘመናትም በተለይ በሒሳብ፣ በስነ-ፈለክ፣ በሕክምና፣ በምህንድስና በርካታ እውቅና ስመ-ጥር ምሑራን ጎልተው የወጡ ሲሆን እነዚህ ምሑራን እውቀት ለመገብይትም በርካታ ሰዎች ወደሙስሊም ሐገራት መሔድን ትልማቸው ያደርጉ ነበር፡፡ ልክ ስመ ገናናውና ፈረንሳይ ሐገር ውስጥ እንደሚገኘው ሶርቦን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የኤቬንሴና፣ አልኻዋሪዝምና ሌሎች ምሑራን መጽሐፍት በመማሪያ መጽሐፍትነት እንደሚያገለግሉት ዓይነት ሌሎች ሙስሊም ምሑራን የጻፏቸው መጽሐፍትም በአስሮች በሚቆጠሩ የተለያዩ የዓለም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በመማሪያ መጽሐፍትነት ያገለግላሉ፡፡

Register or Login with your Social Account

Register or Login by Email for free download
Please, log in
Description

Double sided A4 color copy paper.

Paper Size: 80-100g

Reviews (0)

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “እንዴት ነው የሚሆነው? የኖቤል ሽልማት እ.ኤ.አ በ1138 ዓ.ል”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

About Islamic civilization

Parturient ut id tellus vulputatre ac ultrlices a part ouriesnt sapien dignissim partu rient a a inter drum vehicula. Ornare metus laoreet tincidunt eros rolem tristique pretium malada.

Cras rhoncus vivamus luctus platea arcu laoreet selm. Curae est condenectus sed hac a parturient vestibulum.

technical description

OUR ADDRESS

New York

56 E. Fieldstone Street
Summerville, SC 29483

Email:  [email protected]
Phone:  +18 (0) 545 77 32

Paris

28 Boulevard des
Capucines, 75009

Email:  [email protected]
Phone:  +18 (0) 545 77 32

CONTACT US

Whether you’re looking for answers, would like to solve a problem, or just want to let us know how we did, you’ll find.

Register

Your personal data will be used to support your experience throughout this website, to manage access to your account, and for other purposes described in our privacy policy.