Double sided A4 color copy paper.
Paper Size: 80-100g
ከእለታት አንድ ቀን ከመካከላችን አንዱ በምስራቁ ዓለም ያለን አንድ ሙዚየም ሲጎበኝ በዐረቢኛ ቋንቋ ፊደላት የተጻፈ እጹብ ድንቅ የጥበብ ስራ ሊያይ ይችል ይሆናል፡፡ ወይም ደግሞ በማሕበራዊ ወይም በምስላዊ የመገናኛ ብዙሐን መካከል በአንዱ በዐረቢኛ ቋንቋ ፊደላት ያሸበረቁ የፈጠራ ሥራዎችን ሊለመለከት ይችላል፡፡ እነዚህ የጥበብ ሥራዎች ላፍታ ያህል ተመልካቹ ቆም ብሎ የጥበብ ሥራዎቹን እንዲያስተውል ያደርገዋል፡፡ ምናልባት ይህ መሰሉን የስነ-ጥበብ ውጤት ለመመልከት እድሉን ያላገኛችሁ ከሆናችሁ እነዚ ፊት ለፊታችሁ የምታገኟቸው ገጾች ላይ የምትመለከቷቸው ምስሎች በውስጣችሁ አንዳች ነገር ጭረውባችሁ ሊሆን ይችላል፡፡ በእነዚህን የስነ-ጥበብ ውጤቶች ውስጥ ቀደምት ዐረቦናችና በዘመናቸው የነበሩ ሰዎች እነዚህን ጽሑፎች ለመጻፍ ያነሳሳቸውን የጥበብ ፍላጎት ምንድን ነው? የእነዚህ የስነ-ጥበብ ውጤቶች ምስጢርስ ምንድን ነው? በሌሎች ቋንቋዎች ውስጥ የሌለውን የስነ-ጥበብ ውበት የዐረቢኛ ቋንቋ የአጻጸፍ ስልት እንዲላበስ ያስቻለው ነገር ምንድን ነው?
Double sided A4 color copy paper.
Paper Size: 80-100g
Group | |
---|---|
Languages |
Parturient ut id tellus vulputatre ac ultrlices a part ouriesnt sapien dignissim partu rient a a inter drum vehicula. Ornare metus laoreet tincidunt eros rolem tristique pretium malada.
Cras rhoncus vivamus luctus platea arcu laoreet selm. Curae est condenectus sed hac a parturient vestibulum.
Email: [email protected]
Phone: +18 (0) 545 77 32
Email: [email protected]
Phone: +18 (0) 545 77 32
Whether you’re looking for answers, would like to solve a problem, or just want to let us know how we did, you’ll find.
50 East 52nd Street
Brooklyn, NY 10022
United States
+1322224332
+4643758533
Do you have questions about how we can help your company? Send us an email and we’ll get in touch shortly.
Reviews
There are no reviews yet.