An e-book in pdf format. Designed for mobile screen size.
* Contains interactive links.
በዙሪያህ ባሉ መገናኛ ብዙሃን በብዛት ክርክር በሚያስነሱ ሃይማኖቶች ዙሪያ ግልጽ የሆነ እይታ ማግኘት አያሳስብህምን?…
እንደው ላፍታ ቆም ብለህ በዓለም የስታትስቲክስ መረጃ መሰረት ከሃይማኖቶች መካከል በስፋት እየተሰራጩና በፍጥነት ተቀባይነትን እያገኙ ካሉ ሃይማኖቶች መካከል ስለአንዱ በጥልቀት ማወቅ እንዳለብህ ግድ አይልህምን?…
ስለሌሎች ማህበረሰቦች ባህል እንዲሁም ማህበረሰቦቹ ስለሕይወት፣ ሰለሃይማኖትና ሌሎች በዙሪያችን ስለሚገኙ ነገሮች ያላቸውን ፍልስፍና በማወቅህ ታላቅ ደስታና እርካታ አታገኝምን?
ስለእስልምና ሃይማኖት ከተረጋገጡ ምንጮቹ መረጃዎችን ለማወቅና ካወቅክ በኋላ አእምሮህንና ችሎታህን ተጠቅመህ በእነሱ ላይ ለመወሰን ለነፍስህ እድል ትሰጣለህን?
እንዲህ የምትመለከት ወይም ከእሱ ውስጥ አስፈላጊ የሆነ አንድ ነገር ወይም ደስ የሚያሰኝ ነገር የምትመለከት ከሆነ ይህ መጽሐፍ ለማግኘት የምትፈልገውን ነገር ለማግኘት ያግዛሃል፡፡
An e-book in pdf format. Designed for mobile screen size.
* Contains interactive links.
Email: [email protected]
Phone: +18 (0) 545 77 32
Email: [email protected]
Phone: +18 (0) 545 77 32
Whether you’re looking for answers, would like to solve a problem, or just want to let us know how we did, you’ll find.
50 East 52nd Street
Brooklyn, NY 10022
United States
+1322224332
+4643758533
Do you have questions about how we can help your company? Send us an email and we’ll get in touch shortly.
Reviews
There are no reviews yet.